ቅጽ-ደጥአለጥ/01/03 - የማህበር ምስረታ ቃለ ጉባኤ ፎርም
በታች በየስማችን አንጻር የፈረምነው የማህበር አባላት **5M የጥራጥሬና ቅመማ ቅመም** ማህበር በዛሬው ቀን **22/04/17** ዓ.ም በሙሉ ፈቃደኝነት መስርተናል። ማህበራችንንም በየስማችን አንጻር የሚገኘውን የሥራ ድርሻና ኃላፊነት በሚገባ ተረድተናል፡፡ ማህበራችንንም በማህበሩ ውስጥ ለሚኖሩ ማናቸውም የሥራ ድርሻና ኃላፊነት ለመወጣት ተረድተናል፡፡ በተጨማሪም ከባንክ/አበዳሪ ተቋም የወሰዱትን የብድር ገንዘብ ሳይከፍሉ በማህበሩ መተዳደሪያ እና ውስጠ ደንብ መሠረት ለመክፈል የወደፊት ግዴታ እያገቡ ከኢንተርፕራይዞች ልማትና የሥራ ፈጠራ የሥራ ሂደት የሚተላለፉ ሌሎች መመሪያዎችን በፈቃደኝነት ተቀብለን ሥራ ላይ በማዋል እርስ በእርስ በመደጋገፍ እራሳችንን ለመለወጥና ለአገራችን ኢኮኖሚ ዕድገት የበኩላችንን ጥረት ለማድረግ ቃል እንገባለን፡፡
(የማህተም ምልክት ያለበት)
የሊቀመንበሩ ፊርማ፡